የዘንድሮውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ በመዲናዪቱ ከተዘጋጁት ባዛሮች አንዱ በሚሌኒየም አዳራሽ የተዘጋጀው ይገኝበታል፡፡ በዚሁ ባዛር ለሸመታ ከቀረቡት ቁሳቁሶች ባሻገር የበዓሉ ምልክት የሆኑ የገና ዛፎች፣ ማሸብረቂዎች፣ እግዚእ ኢየሱስ ክርስቶስ በቤተልሔም የተወለደበት በረት አምሳያዎችም ለዕይታ በቅተዋል፡፡ ፎቶዎቹ የባዛሩን ከፊል ገጽታ ያሳያሉ፡፡
- Advertisement -
- Advertisement -