በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ እየተከበረ ያለው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም 169 የኢትዮጵያ ከተሞችና ከተጎራባች አገሮች የጅቡቲ፣ የሶማሌ ላንድ ከተሞች ሀርጌሳና በርበራ ተሳትፈውበታል፡፡ ‹‹መደመር ለአገራችን ከተሞች ብልፅግና›› በሚል መሪ ቃል ዛሬ በጅግጅጋ ከተማ የካቲት 8 ቀን 2011 ዓ.ም. የተጀመረውንና እስከ የካቲት 14 ቀን የሚዘልቀውን የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም የከፈቱት ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ናቸው፡፡ ፎቶዎቹ የዝግጅቱን ከፊል ገጽታዎች ያስቃኛሉ፡
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -
ፌርማታ ፅሁፎች
ትኩስ ፅሁፎች
- Advertisement -
- Advertisement -