አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች
- አንድ አበባ ጎመን
- የአንድ ኩባያ 1/4 ዘይት
- 5 የነጭ ሽንኩርት ፍሬ
- ሩብ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ቃርያ
- ጨው (እንዳስፈላጊነቱ)
- 2 ማንኪያ ደቆ የተከተፈ ጥብስ ቅጠል
አዘገጃጀት
- አበባ ጎመኑን ገነጣጥሎ ከነጭ ሽንኩርቱ፣ ከጥብስ ቅጠሉንና ከቃሪያው ጋር ማዋሃድ
- ዘይቱን በመጥበሻ አድርጎ በዝቅተኛ ሙቀት ማጋልና ተገነጣጥሎ የተዘጋጀውን አበባ ጎመን እያገላበጡ ወርቃማ ቀለም እስኪይዝ መጥበስ
- ፉድ ኔትወርክ