የዓለምን ጤና የሚመለከተው ‹‹ግሎባል ሔልዝ 50/50 2019 ሪፖርት›› በአዲስ አበባ ከተማ አፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አማካይነት ይፋ የሆነው በዓለም የሴቶች ቀን ዋዜማ የካቲት 28 ቀን 2011 ዓ.ም. ነው፡፡ ሪፖርቱ ሴቶች በማኅበራዊ፣ በፖለቲካና በኢኮኖሚ ዙሪያ ያለባቸውን ችግሮች ዳሷል፡፡ ሪፖርቱ በዕለቱ ይፋ ሲደረግ በሥነ ሥርዓቱ ላይ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተገኝተዋል፡፡ ፎቶዎቹ ከፊል ገጽታውን ያሳያሉ፡፡
- Advertisement -
- Advertisement -