በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት የዴንማርክ አልጋ ወራሽ ልዕልት ሜሪ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ውስጥ የሚገኘውን ምቹ ክሊኒክና 22 አካባቢ የሚገኘው የሥነ ተዋልዶ ጤና ማዕከልን፣ መጋቢት 17 ቀን 2011 ዓ.ም. ከሰዓት በፊት ጎብኝተዋል፡፡ ልዕልት አልጋ ወራሽ በቆይታቸው ከፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴና ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጋር እንደሚወያዩ ይጠበቃል፡፡ ፎቶዎቹ የመጀመርያ ቀን ውሏቸውን በከፊል ያሳያሉ፡፡
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -
ፌርማታ ፅሁፎች
ትኩስ ፅሁፎች
- Advertisement -
- Advertisement -