Sunday, July 14, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

በሆሳዕና መነሻ

ትኩስ ፅሁፎች

የእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ የፋሲካ (ትንሣዔ) በዓል ከሚከበርበት አንድ ሳምንት በፊት የሚከበረው ሆሣዕና፣ ሚያዝያ 13 ቀን 2011 .. የቅዱስ ማርቆስ ትምህርት ቤት ታዳጊ ተማሪዎች በልዩ ልዩ ትርዒት አክብረውታል። ታዳጊዎቹ የዕለቱን መገለጫ  ዘንባባ ሲይዙ፣ እንዲሁም በጸሎተ ሐሙስ የሚደረገውን የእግር አጠባ ሁሉ አከናውነዋል። ኅብረ ዝማሬንም አሰምተዋል። ፎቶዎቹ የሥነ በዓሉን ከፊል ገጽታ ያሳያሉ

በሆሳዕና መነሻ

በሆሳዕና መነሻ

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች