Wednesday, June 19, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

ፍሬከናፍር“ተባብረን ወደ ማማው እንውጣ! የኢትዮጵያን ዳግም ውልደትም እናውጅ!”

“ተባብረን ወደ ማማው እንውጣ! የኢትዮጵያን ዳግም ውልደትም እናውጅ!”

ቀን:

ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ፣ ኢትዮጵያ ከ78 ዓመታት በፊት በፋሺስት ጣሊያን ላይ ድል የተቀዳጀችበት በዓል በድል ሐውልት ሚያዝያ 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ሲከበር ካሰሙት ዲስኩር የተወሰደ፡፡

አራት ኪሎ በሚገኘው ሚያዝያ 27 አደባባይ በነበረው ሥነ በዓል ፕሬዚዳንቷ በንግግራቸው አያይዘው  ያሳሰቡት “ከሚያለያየን በላይ የሚያዋህደን ነገር ብዙ ነውና አንድ ላይ ሆነን ለሁላችንም የምትሆን አገራችንን ከመገንባት የተሻለ አማራጭ እንደሌለ አንርሳ፤” በማለት ነው፡፡

 

  • ፎቶ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት
spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅና የሚስተጋቡ ሥጋቶች

ከሰሞኑ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ...

የመጨረሻ የተባለው የንግድ ምክር ቤቱ ምርጫና የሚኒስቴሩ ውሳኔ

በአገር አቀፍ ደረጃ ደረጃ የንግድ ኅብረተሰቡን በመወከል የሚጠቀሰው የኢትዮጵያ...

ሚስጥሩ!

ጉዞ ከካዛንቺስ ወደ ስድስት ኪሎ፡፡ የጥንቶቹ አራዶች መናኸሪያ ወዘናዋ...