በግንቦት የመጀመርያ ሳምንት ጥንዊቷና ታሪካዊቷ አክሱም ከተማ ሁለት ሁነቶችን አስተናግዳ ነበር፡፡ አንደኛው የቅዱስ ያሬድ ቀን ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀው የቅርስ ዐውደ ጥናት ነው፡፡ በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ ስለሚገኘው የአክሱም መካነ ቅርስ ምሁራንና የመንግሥት ሹማምንት በተገኙበት ጥናቶች ከመቅረባቸው ባሻገር የመስክ ጉብኝትም ተደርጓል፡፡ ፎቶዎቹ ከፊል ገጽታውን ያሳያሉ፡፡