በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ዘመን (1923-1967) ከታተሙ የመገበያያ ሳንቲሞች መካከል የአንድ ብር፣ የሃያ አምስት ሳንቲም፣ የአንድ ሳንቲም ቅርፆች ይገኙባቸዋል፡፡ በሳንቲሞቹ ላይ የዘውዱ ምልክት የሆነው አንበሳ የተሣለበት ሲሆን ‹‹ሞአ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ›› የሚል ኃይለ ቃልም አለበት፡፡
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -
ፌርማታ ፅሁፎች
ትኩስ ፅሁፎች
- Advertisement -
- Advertisement -