Wednesday, February 28, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅየሐምሊን ፊስቱላ ሆስፒታል ስልሣኛ ዓመቱን አከበረ

የሐምሊን ፊስቱላ ሆስፒታል ስልሣኛ ዓመቱን አከበረ

ቀን:

የሐምሊን ፊስቱላ ሆስፒታል 60ኛ ዓመቱን ግንቦት 21 ቀን 2001 ዓ.ም. ሲያከብር ጠቅላይ ሚኒስትርቢይ አህመድና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በቅጥር ግቢው ተገኝተዋል ጠቅላይ ሚኒስትርቢይ አህመድ በፊስቱላ ሕመም የተጎዱ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ክብር ለመመለስ ለሚያበረክቱት አስተዋጽኦ ካትሪን ሐምሊንን (ዶ/ር) አመስግነዋል። / ሐምሊን የተገለሉና የተረሱትን ለመንከባከብ የሚጫወቱትን ሚና ከልብ እንደሚያደንቁም ተናግረዋል።አገልግሎታቸውም ከኢትዮጵያ መንግሥት የዕውቅና ሽልማት ያበረከቱላቸው ሲሆን፣ ከቀዳማዊት አመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆንም በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ የዛፍ ችግኝ ተክለዋል።

ዶ/ር ሐምሊን ባለፉት 60 ዓመታት በጤናው ዘርፍ በኢትዮጵያ ላበረከቱት አስተዋጽኦ የተሠራላቸውንውልትም መርቀዋል፡፡

የሐምሊን ፊስቱላ ሆስፒታል

- Advertisement -

Video from Enat Bank Youtube Channel.

የሐምሊን ፊስቱላ ሆስፒታል

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

በኦሮሚያ የሚፈጸሙ ግድያዎችና የተጠያቂነት መጥፋት

የካቲት 11 ቀን 2016 ዓ.ም. ቢሾፍቱ አቅራቢያ በሚገኘው የዝቋላ...

የኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋይ ገበያ ከሚያስፈልገው ካፒታል ውስጥ 90 በመቶውን ሰበሰበ

እስካሁን 15 ባንኮች የመዋዕለ ንዋይ ገበያው ባለድርሻ ሆነዋል የኢትዮጵያ መዋዕለ...

አዲሱ የንብ ባንክ ቦርድ የባንኩን ካፒታል በአሥር ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ማቀዱ ተሰማ

አዲሱ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ የባንኩን ካፒታል በአሥር...

የጋራ ድላችን!

ከፒያሳ ወደ ቄራ ልንጓዝ ነው። ለበርካታ ደቂቃዎች ሠልፍ ይዘን...