የአዲስ አበባ ወጣቶች ኦርቶዶክሳውያን የሰንበት ተማሪዎችን ጨምሮ ለዒድ አል ፈጥር፣ የዒድ ሶላት የሚካሄድበትን የአዲስ አበባ ስታዲየምና አካባቢውን አጽድተዋል፡፡ ከሁለት ሺ በላይ ወጣቶች በተሳተፉበት የጽዳት ንቅናቄ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) እና የመዲናዋ ከፍተኛ አመራሮች ተሳትፈውበታል፡፡