Friday, March 24, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ሥነ ፍጥረትየምዕራባውያን አጋዘን

የምዕራባውያን አጋዘን

ቀን:

ከአጋዘን ዘር የሚመደበው “ሮ አጋዘን” የምዕራባውያን አጋዘን በመባልም ይታወቃል፡፡  ወንድ አጋዘን ቀንዱ ቅርንጫፍ ያለው ሲሆን፣ አንድ ትልቅ አጋዘን ቁመቱ 64 እስከ 89 . ሊደርስ ይችላል። ክብደቱ ደግሞ 17 እስከ 23 ኪሎ ግራም ይመዝናል። አጋዘን ሳር በል እንስሳ ሲሆን፣ ከሌሎች ጋር ሲነፃፀር ትንሽ ነው፡፡ መርቃማ ቀይና ወደ ግራጫ ያደላ ቡናማ ቀለምም አለው፡፡ ሮ አጋዘን በአውሮፓ፣ በሜዲትራኒያንና በስካንዲኔቪያን አገሮች፣ በተለይም ቀዝቃዛ የአየር ንብረት ባላቸው በብዛት ይገኛል፡፡ እንደ ውሻ ዓይነት ድምፅ ያለው ሮ አጋዘን፣ የመኖር ዕድሜው እስከ አሥር ዓመት ነው፡፡

 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[ክቡር ሚኒስትሩ ከሚያከብሯቸው አንድ የቀድሞ ጉምቱ ፖለቲከኛ ስልክ ተደውሎላቸው እያወሩ ነው]

አንዳንድ ነገሮች ቢያሳስቡኝ ነው ቀጠሮ ሳልይዝ ላወራህ የፈለኩት ክቡር...

የትግራይ ክልል የሽግግር አስተዳደር ምሥረታና የሰላም ስምምነቱ ሒደት

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት ደፋ ቀና እየተባለ...

ጥራዝ ነጠቅነት!

ከሜክሲኮ ወደ ጀሞ እየሄድን ነው፡፡ የተሳፈርንበት አሮጌ ሚኒባስ ታክሲ...