Friday, December 1, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

ለጉንችሬ ሆስፒታል የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

ትኩስ ፅሁፎች

ከአዲስ አበባ 190 ኪሎ ሜትር ርቆ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ሕዝቦች ክልል ሚገኘው የጉራጌ ዞን የጉንችሬ የመጀመርያ ደረጃ ሆስፒታል፣ አሜሪካ ከሚገኘው ‹‹ኪዩር›› የሕክምና ቁሳቁስ ተበርክቶለታል፡፡ ዓርብ ግንቦት 30 ቀን 2011 ዓ.ም. በተደረገው ልገሳ፣ ሆስፒታሉ የሕክምና ቁሳቁስ ችግር እንደነበረበት የተገለጸ ሲሆን፣ የተለገሰው ቁሳቁስም ክፍተቶችን በተወሰነ መልኩ የሚሞላ ይሆናል ተብሏል፡፡

ለጉንችሬ ሆስፒታል የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

ለጉንችሬ ሆስፒታል የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች