Tuesday, May 28, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በስካይላይት ሆቴል ችግኝ ተክለዋል

ትኩስ ፅሁፎች

የውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር የመጀመርያውን የኢትዮጵያ የውኃና ኢነርጂ ሳምንት ‹‹የውኃና ኢነርጂ ትራንስፎርሜሸን ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የተስፋ አድማስ›› በሚል መሪ ቃል ከሰኔ 10 እስከ 12 ቀን 2011 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል አካሂደዋል፡፡

ዝግጅቱን ሰኔ 10 ቀን 2011 ዓ.ም. የከፈቱት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ በስካይላይት ሆቴል ቅጥር ግቢ የችግኝ ተከላ አከናውነዋል፡፡ የስብሰባው ተሳታፊዎች ደግሞ ሐሙስ ሰኔ 13 ቀን 2011 ዓ.ም. በጫንጮ የችግኝ ተከላ ያከናውናሉ ተብሏል፡፡ 

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች