ባለፈው ቅዳሜ ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም. በጠባቂያቸው የተገደሉት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ሰዓረ መኰንንና የሜጀር ጄኔራል ገዛኢ አበራ አስክሬን ሽኝት ትናንት ሰኔ 18 ቀን በሚሌኒየም አዳራሽ ተከናውኗል፡፡ የጄኔራሎቹ ሽኝት በተከናወነበት ሥነ ሥርዓት ላይ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴና ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ፣ እንዲሁም ከፍተኛ ሹማምንትና የሃይማኖት አባቶች ተገኝተዋል፡፡ ፎቶዎቹ የሥነ ሥርዓቱን ከፊል ገጽታ ያሳያሉ፡፡
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -
ፌርማታ ፅሁፎች
ትኩስ ፅሁፎች
- Advertisement -
- Advertisement -