Wednesday, July 24, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

አዲሶቹ የዓለም ቅርሶች

ትኩስ ፅሁፎች

ዓለም አቀፉ የቅርስ ተቋም ዩኔስኮ፣ መሰንበቻውን 43ኛውን የዓለም ቅርስ ኮሚቴ ስብሰባውን በአዘርባጃን መዲና ባኩ ሲያደርግ፣ የብቸኛዪቱን አፍሪካዊት ቡርኪና ፋሶን ጨምሮ 29 ቅርሶችን መዝግቧል፡፡ ከተመዘገቡት ተፈጥሯዊና ባህላዊ ቅርሶች መካከል የባቢሎን (ኢራቅ)፣ የሩሲያ፣ የባህሬን፣ የአሜሪካና የቻይና ይገኙበታል፡፡ ፎቶዎቹ ከፊሎቹን ቅርሶች ያሳያሉ፡፡

አዲሶቹ የዓለም ቅርሶች

አዲሶቹ የዓለም ቅርሶች

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች