Monday, July 15, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የአገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም ያለው እንግልት

ትኩስ ፅሁፎች

የመብራትና የውኃ አገልግሎት ክፍያ ለመክፈል ነዋሪዎች አራት ኪሎ አካባቢ በሚገኘው የክፍያ ጣቢያ  ከሦስት ቀን በላይ እንደሚመላለሱ፣ እንዲህም ሆኖ መክፈል አለመቻላቸውን፣ ወረፋ የደረሳቸውም ‹‹ሲስተም ተቋርጧል›› በሚል እንደሚንገላቱ ገልጸዋል፡፡ አብዛኞቹ ክፍያውን ለመፈጸም የሚሠለፉት አቅመ ደካማና ትልልቅ ሰዎች መሆናቸውንም ሪፖርተር ታዝቧል፡፡ ከሌሊቱ አሥር ሰዓት ጀምሮ እንደሚሠለፉ፣ ከሰዓታት ጥበቃ በኋላ ተራ የሚደርሳቸው አንዳንድ ደንበኞችም የሚመጣባቸው የክፍያ መጠን ከተጠቀሙት ጋር የማይመጣጠን እንደሆነ ሲናገሩ ተደምጠዋል፡፡ አሁን ያለው የአሠራር ችግር ከነሐሴ 1 በኋላ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ስለሚሆን ጫናውን ያቃልለዋል የሚል ተስፋ ሰንቀዋል፡

የአገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም ያለው እንግልት

የአገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም ያለው እንግልት

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች