Thursday, December 7, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ኪንና ባህል‹‹ማታ ማታ…››

‹‹ማታ ማታ…››

ቀን:

በወግ እና በአጫጭር ጽሑፎቿ የምትታወቀው ሕይወት እምሻው ‹‹ማታ ማታ እና ሌሎችም አጫጭር ትረካዎች›› የሚል መጽሐፏን፣ ሐሙስ ሐምሌ 18 ቀን 2011 ዓ.ም. ከምሽቱ 12 ሰዓት፣ በጁፒተር ሆቴል (ካዛንችስ) ታስመርቃለች፡፡ 23 አጫጭር ትረካዎችን የያዘውና ባለ 281 ገጽ መጽሐፍ ዋጋው 120 ብር ነው፡፡ ደራሲዋ ከዚህ ቀደም ባርቾ እና ፍቅፋቂ የተሰኙ መጻሕፍት ማሳተሟ ይታወቃል፡፡

 

 

 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ታዋቂው የኤሌክትሮኒክስ ብራንድ አይቴል የስትራቴጂ ለውጥ አካል የሆነውን አዲስ አርማ እና መለዮ ይፋ አደረገ።

በአለማችን ታዋቂ ከሆኑት የኤሌክትሮኒክስ ብራንዶች መካከል አንዱ የሆነው እና...

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...

[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]

አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው? ጠፋሁ አይደል? ጠፋሁ ብቻ?! ምን ላድርግ ብለሽ...

በሱዳን ላይ ያጠላው የመከፋፈል ዕጣና ቀጣናዊ ተፅዕኖው

የሱዳን ጦርነት ስምንተኛ ወሩን እያገባደደ ይገኛል፡፡ ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን...