ተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻልድሁድ ካንሰር ድርጅት፣ የማኅበራዊና የሥነ ልቦናዊ ድጋፍን ለሕፃናትና ለወላጆች የሚያደርግ፣ ተጨማሪ የምግብ ድጋፍንም ለታካሚዎች ያመቻቻል፡፡ የዚህን ተቋም ዓላማ ለመደገፍ ዛራይድ የሚባል ድርጅት በማዕከሉ ውስጥ ለሚታገዙ የካንሰር ሕሙማንና አስታማሚዎች የምግብና የመማሪያ ቁሳቁሶችን ነሐሴ 4 ቀን 2011 ዓ.ም. አስረክቧል፡፡ ፎቶዎቹ የመስተንግዶውንና የስጦታውን ከፊል ገጽታ ያሳያሉ፡፡
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -
ፌርማታ ፅሁፎች
ትኩስ ፅሁፎች
- Advertisement -
- Advertisement -