ዘንድሮም እንደሁሌው ነሐሴ 13 ቀን የሚውለው የቡሔ (ደብረ ታቦር) በዓል በአዲስ አበባ ከተማ ከዋዜማው ጀምሮ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ባህልና ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ በተለያዩ አካባቢዎች ተከብሯል፡፡ የመዲናዋ ምክትል ከንቲባ ታከለ ዑማ (ኢንጂነር) በማዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ በዓሉን ከወጣቶችን ከማኅበረሰቡ ጋር ሲያከብሩ የበዓሉ መገለጫ የሆነውን ጅራፍ ከባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ነቢዩ ባዬ (ረዳት ፕሮፌሰር) ጋር በመሆን አጩኸውታል፡፡ ፎቶዎቹ የአከባበሩን ገጽታ በከፊል ያሳያሉ፡፡
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -
ፌርማታ ፅሁፎች
ትኩስ ፅሁፎች
- Advertisement -
- Advertisement -