Monday, July 15, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ኪንና ባህልአሸንዳዎች በፓን አፍሪካ የባህልና ሰላም ፌስቲቫል

አሸንዳዎች በፓን አፍሪካ የባህልና ሰላም ፌስቲቫል

ቀን:

ዩኔስኮና የአፍሪካ ኅብረት ከአንጎላና ጋር በጋራ ያዘጋጁት የፓን አፍሪካ የባህልና ሰላም ፌስቲቫል፣ ባለፈው ሳምንት በሉዋንዳ ከተማ ተካሂዷል፡፡ ዩኔስኮ በድረ ገጹ እንደዘገበው፣ እስከ መስከረም 11 ቀን 2011 ዓ.ም. በቆየውና ለአምስት ቀናት የዘለቀው ፌስቲቫሉ ሦስት ዓይነት ፎረሞችን በወጣት፣ በሴቶችና በአጋሮች ዙሪያ ከማካሄዱም ባሻገር የባህል ትርዒትም ቀርቧል፡፡ ከተሳተፉት 12 የአፍሪካ አገሮች መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ስትሆን በዝግጅቱ ላይ የትግራይ አሸንዳ ተጫዋቾች ተሳትፈዋል፡፡ የአፍሪካንና በዳያስፖራ ያሉትን ብዝኃ ባህሎች የሚታዩበት የባህሎች ፌስቲቫል በአህጉሪቱ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የሚበጅ መሆኑን ያመነው የአፍሪካ ኅብረት ለክብረ በዓሉ ይሁንታ የሰጠው በጥር 2007 ዓ.ም. ባካሄደው 24ኛው ጉባዔ ላይ መሆኑም ተመልክቷል፡፡ ፎቶዎቹ በፌስቲቫሉ ዝግጅታቸውን ያቀረቡት የትግራይ አሸንዳ ቡድን አባላትና ታዳሚዎቹን በከፊል ያሳያሉ፡፡

 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ሚዲያው በሕዝብ የህሊና ችሎት ከተዳኘ በቂ ነው!

መሰንበቻውን ድንገት ሳይታሰብ ያለ ማስጠንቀቂያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ...

የባህር በር ጉዳይ

በታምሩ ወንድም አገኘሁ ድሮ ድሮ ገና ልጅ ሆኜ ፊደል እንደቆጠርኩ...

አገሩ ፖለቲካዊ ስክነትና መደማማጥ ያስፈልገዋል

በንጉሥ ወዳጀነው    ኢትዮጵያ የሁላችንም የጋራ ቤት ነች፡፡ ‹‹ጥያቄዬ ተመለሰልኝ››፣...

የመንግሥት የሰብዓዊ መብት ተቋም ለምን የመንግሥት ሚዲያን ማስተማር አቃተው

በገነት ዓለሙ የአገራችን የ2016 የበጀት ዓመት መሰናበቻና የአዲሱ የ2017 በጀት...