Wednesday, July 24, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍር“ልዩነታችን ላይ የሠራነውን ያህል አንድነታችን ላይ አልሠራንም!”

“ልዩነታችን ላይ የሠራነውን ያህል አንድነታችን ላይ አልሠራንም!”

ቀን:

ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ፣ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን  ምክር ቤቶች 5 ዓመት የሥራ ዘመን የመጀመርያው የጋራ መደበኛ ስብሰባ የመክፈቻ ሥነርዓት ላይ ከተናገሩት የተወሰደ፡፡ ፕሬዚዳንቷ ዘንድሮ የሚካሄደው አገራዊ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ፣ ነፃና ተአማኒነት ባለው መልኩ እንዲካሄድ መንግሥት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እንደሚሠራም ሳይናገሩ አላለፉም፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[ክቡር ሚኒስትሩ ከተቋሙ የሠራተኞች ማኅበር አመራር ጋር እየተወያዩ ነው]

ጤና ይስጥልኝ ክቡር ሚኒስትር? ሰላም! በአስቸኳይ እንደፈለጉኝ መልዕክት ደርሶኝ ነው የመጣሁት። አዎ።...

የሱዳን ጦርነትና የኢትዮጵያ ሥጋት

የሱዳን ጦርነት ከጀመረ አንድ ዓመት ከአራት ወራት አስቆጠረ፡፡ ጦርነቱ...

ግለሰብ ነጋዴዎችን በአስገዳጅነት የንግድ ምክር ቤት አባል ለማድረግ ያለመው ረቂቅ አዋጅ ተከለሰ

በምትኩ የንግድ ተቋማት በአስገዳጅነት የንግድ ምክር ቤት አባል ይሆናሉ...

አሳርና ተስፋ!

ከቱሉ ዲምቱ ወደ ቦሌ ጉዞ ልንጀምር ነው፡፡ ገና ከመንጋቱ...