Saturday, June 15, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

“እውነት ፍቅር ያሸንፋል” አዲሱ ስጦታ

ትኩስ ፅሁፎች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ (ዶ/ር)፣ ከኤርትራ ጋር የነበረውን የ20 ዓመታት ሰላምም ጦርነትም የሌለበት የሻከረ ግንኙነት እንዲያበቃ ላደረጉት አስተዋጽኦ የዘንድሮውን የዓለም የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ መሆናቸውን ተከትሎ የካቢኔ አባሎቻቸው ደስታቸውን በስጦታ ገልጸውላቸዋል፡፡ ጥቅምት 2 ቀን 2012 ዓ.ም. በጽሕፈት ቤታቸው ተገኝተው ለተገኘው ስኬት ያላቸውን አድናቆት ለመግለጽ ያበረከቱት የወርቅ ሀብልእውነት ፍቅር ያሸንፋልየሚል ጽሑፍ የተቀረጸበት መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ ገጹ አስነብቧል፡፡ ፎቶዎቹ የሁነቱን ከፊል ገጽታ ያሳያሉ፡፡

"እውነት ፍቅር ያሸንፋል" አዲሱ ስጦታ

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች