Saturday, December 3, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  ሥነ ፍጥረትእንሽላሊቱ ኮሞዶ ድራጐን

  እንሽላሊቱ ኮሞዶ ድራጐን

  ቀን:

  ኮሞዶ ድራጐን የእንሽላሊት ዝርያ ነው፡፡ ከእንሽላሊት ዝርያዎች በትልቅነቱ የሚታወቀው ኮሞዶ፣ በማዕከላዊ ኢንዶኔዥያ ኮሞዶ ደሴት ላይ በብዛት ይኖራል፡፡ አንዱ ኮሞዶ ድራጐን እስከ 70 ኪሎ ግራም የሚመዝን ሲሆን፣ ርዝመቱም ከሁለት እስክ ሦስት ሜትር ይደርሳል፡፡ መጋዝ የመሰሉ 60 ጥርሶች አሉት፡፡ ጥርሶቹ በተደጋጋሚ እየወለቁ የሚበቅሉም ናቸው፡፡ የጥርሶቹ ርዝመት እስከ 2.5 ሴንቲ ሜትር ያድጋል፡፡ ኮሞዶዎች ረዥምና ቢጫ ምላስ ያላቸው ሲሆን፣ በምላሳቸው ምግብን ማጣጣም ብቻም ሳይሆን ማሽተትም ይችላሉ፡፡ በዓይናቸው ደግሞ እስከ 300 ሜትር ድረስ ማየት የሚችሉ ሲሆን፣ ቀለማትን የመለየት አቅምም አላቸው፡፡ የኮሞዶ አፍንጫ በቅጡ ማሽተት የሚችልም አይደለም፡፡

  • አኒማል ኮርነር
  spot_img
  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  spot_img

  ተዛማጅ ጽሑፎች
  ተዛማጅ

  [በተቋሙ ሠራተኞች የተወከሉ አንድ ባልደረባ ሚኒስትሩን ለማነጋገር ቀጠሮ ይዘው ወደ ቢሯቸው ገቡ]

  ጤና ይስጥልኝ ክቡር ሚኒስትር? ሰላም ሰላም ... ተቀመጥ! አመሠግናለሁ ክቡር ሚኒስትር!...

  የጉራጌ ዞን ጥያቄና የክላስተር አደረጃጀት የገጠመው ተቃውሞ

  መንግሥት የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል አካል የነበሩ ዞኖችንና...

  አዋሽ ባንክ ካፒታሉን ወደ 55 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ያስገደደው ምክንያት ምንድን ነው?

  ባለፈው ቅዳሜ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው አዋሽ ባንክ የ43 ቢሊዮን...

  አቢሲኒያ ባንክ ካለፈው ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው ትርፍ በማግኘት አዲስ ታሪክ አስመዘገበ

  አቢሲኒያ ባንክ ከቀደሚ የሒሳብ ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው...