Friday, June 14, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

ተመልካች የሚሻው የድሬዳዋ ምድር ባቡር ጓዝ

ትኩስ ፅሁፎች

ከምዕት ዓመት በፊት ሲቋቋም የኢትዮጵያና ፈረንሳይ ምድር ባቡር ይባል የነበረው፣ የአሁኑ የኢትዮጵያና የጂቡቲ ምድር ባቡር ድርጅት የድሬዳዋው ቅርንጫፍ ለኢትዮጵያ ምድር ባቡር ታሪክ መነሻ ነው፡፡ ሰነዶች እንደሚያሳዩት ተቋሙ 784 ኪሎ ሜትር ርዝመት መስመር አዲስ አበባን ከጂቡቲ ጋር ያገናኘ ነው፡፡ አገልግሎቱ እንደቀድሞም ባይሆን ከድሬዳዋ እስከ ጂቡቲ ወሰን ድረስ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ይነገራል፡፡ ይሁን እንጂ በቅጥር ግቢውም ሆነ በየአካባቢው የሚታዩት ነባር ጓዞች ትኩረት እንደተነፈጋቸው ይነገራል፡፡ ፎቶዎቹ ከፊል ገጽታውን ያሳያሉ፡፡

ተመልካች የሚሻው የድሬዳዋ ምድር ባቡር ጓዝ

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች