Wednesday, June 19, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

ፍሬከናፍር‹‹ሕዝቡን እያዋጋ ያለው የመንግሥት ኃላፊዎች መከፋፈል ነው››

‹‹ሕዝቡን እያዋጋ ያለው የመንግሥት ኃላፊዎች መከፋፈል ነው››

ቀን:

ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጥቅምት 18 ቀን 2012 ዓ.ም. ባዘጋጀው መድረክ ላይ የተናገሩት፡፡ መሰንበቻውን በኢትዮጵያ አጋጥሞ በነበረው የፀጥታ ችግር በሰው ሕይወትና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን ተከትሎ የተለያዩ የሃይማኖት አባቶች በተገኙበት መድረክ፣ ቅዱስ ፓትርያርኩ ‹‹አንድ ከሆንን መድኃኒት አለው›› ካሉ በኋላ ሁሉም ኃላፊነቱን መወጣት እንዳለበት አሳስበዋል፡፡  

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅና የሚስተጋቡ ሥጋቶች

ከሰሞኑ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ...

የመጨረሻ የተባለው የንግድ ምክር ቤቱ ምርጫና የሚኒስቴሩ ውሳኔ

በአገር አቀፍ ደረጃ ደረጃ የንግድ ኅብረተሰቡን በመወከል የሚጠቀሰው የኢትዮጵያ...

ሚስጥሩ!

ጉዞ ከካዛንቺስ ወደ ስድስት ኪሎ፡፡ የጥንቶቹ አራዶች መናኸሪያ ወዘናዋ...