በወልዲያ የሚገኘው የሙሐመድ ሁሴን ዓሊ አል አሙዲን ስታዲዮም፣ የዓለም አቀፉን የእግር ኳስ አስተዳዳሪ ፊፋ መሥፈርቶች ማሟላት አለማሟላቱን ለሚገመግም የካፍ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን፣ የሚድሮክ ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አረጋ ይርዳው (ዶ/ር) ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በጉብኝቱ ማጠቃለያ ቡድኑ ስለስታዲዮሙ ቀጣይ ዕጣ ፈንታ የሚደርስበትን ውሳኔ ያሳውቃል ተብሏል፡፡

Media and communications Center.
Cameroon Street, Awlo Building 7th floor,
E-mail: [email protected]
Phone Number: (+251) 116-616-184
Reporter Tenders
https://www.reportertenders.com
Reporter Jobs
https://www.ethiopianreporterjobs.com
Ethiopian Reporter
https://www.ethiopianreporter.com
Reporter SMS Service 7474 (OK)
Copyright © 2022 Media & Communications Center. All Rights Reserved | Privacy Policy