Sunday, June 4, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅየጣና ሕይወት

የጣና ሕይወት

ቀን:

ኢትዮጵያ ትልቁ ጣና ሐይቅ 84 ኪ.. ርዝማኔ እና 65 .. ስፋት ሲኖረው ባጠቃላይ 3,600 ካሬ .. ይሸፍናል። የዓባይ ወንዝ ከምንጩ የሚያልፍበትና ከ37 በላይ ደሴቶችን ያቀፈው ጣና በርካታ ገዳማትን ከጥንታዊ ቅርሶቻቸው ጋር አቅፎ ይዟል፡፡ ከማዕከላዊ ጎንደር ጋር ከሚያያዘው ሰሜናዊ ጣና የጎርጎራ ወደብ መነሻ አድርገን የቃኘው ሐይቁና የተወሰኑት ደሴቶች ገጽታን እነዚህ ፎቶዎች ያሳያሉ፡፡

የጣና ሕይወት

የጣና ሕይወት

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

አወዛጋቢው የሕገ መንግሥት ማሻሻያ ጉዳይ

በኢትዮጵያ የሕገ መንግሥት ማሻሻል ጉዳይ ከፍተኛ የፖለቲካ ውዝግብ የሚቀሰቀስበት...

 መፍትሔ  ያላዘለው  የጎዳና  መደብሮችን  ማፍረስ

በአበበ ፍቅር ያለፉት ስድስት ዓመታት በርካቶች በግጭቶችና በመፈናቀሎች በከፍተኛ ሁኔታ...

የተናደው ከቀደምቱ አንዱ የነበረው የአዲስ አበባ ታሪካዊ ሕንፃ

ዳግማዊ አፄ ምኒልክ በ19ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ መናገሻ ከተማቸውን...

የአከርካሪ አጥንት ሕክምናን ከፍ ያደረገው ‘ካይሮፕራክቲክ’

በአፍሪካ ከጀርባ ሕመም ጋር በተያያዘ በርካታ ሰዎች ለከፍተኛ የአካል...