ቮክስ ዋገን በጀርመንኛ “የሕዝብ መኪና” ማለት እንደሆነ ይወሳል፡፡ በኢትዮጵያ አገልግሎት በመስጠት አያሌ ዘመናትን አስቆጥራለች፡፡ ቅዳሜ ታኅሣሥ 11 ቀን 2012 ዓ.ም. አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ነባሮቹ ጀርመን ሠራሽ 150 የቮክስ ዋገን መኪናዎች ለትርዒት አደባባይ ላይ ወጥተው ነበር፡፡ የበርካቶችን ቀልብ ቀልብ ከመግዛት ባለፈ አንዳንዶቹ ከአውቶሞቢሎቹ ጋር ፎቶ ሲነሱም ታይተዋል፡፡ የትርዒቱ አካል ከነበሩት ውስጥ፣ ከ45 ዓመታት በፊት መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም. ከዙፋናቸው የወረዱት ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ወደ አራተኛ ክፍለ ጦር የተጓዙባት ቮክስ የተመልካቹን ልዩ ትኩረት አግኝታለች።
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -
ፌርማታ ፅሁፎች
ትኩስ ፅሁፎች
- Advertisement -
- Advertisement -