Sunday, June 4, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅየከተራና ጥምቀት ሥነ በዓል

የከተራና ጥምቀት ሥነ በዓል

ቀን:

ከኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የአደባባይ በዓላት አንዱ ጥር 11 ቀን ላይ የሚውለው የጥምቀት በዓል ነው፡፡ ዋዜማው ከተራ እና ማግስቱ ቃና ዘገሊላም የአከባበሩ አካላት ናቸው፡፡ በዓሉ በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች እስከ ሦስት ቀናት ይከበራል፡፡ ዘንድሮም እንደሁሌው በመከበር ላይ ይገኛል፡፡ ፎቶዎቹ ባለፉት ጊዜያት በየሥፍራው የነበረውን የአከባበር ገጽታ በከፊል ያሳያሉ፡፡

የከተራና ጥምቀት ሥነ በዓል

የከተራና ጥምቀት ሥነ በዓል

 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

አወዛጋቢው የሕገ መንግሥት ማሻሻያ ጉዳይ

በኢትዮጵያ የሕገ መንግሥት ማሻሻል ጉዳይ ከፍተኛ የፖለቲካ ውዝግብ የሚቀሰቀስበት...

 መፍትሔ  ያላዘለው  የጎዳና  መደብሮችን  ማፍረስ

በአበበ ፍቅር ያለፉት ስድስት ዓመታት በርካቶች በግጭቶችና በመፈናቀሎች በከፍተኛ ሁኔታ...

የተናደው ከቀደምቱ አንዱ የነበረው የአዲስ አበባ ታሪካዊ ሕንፃ

ዳግማዊ አፄ ምኒልክ በ19ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ መናገሻ ከተማቸውን...

የአከርካሪ አጥንት ሕክምናን ከፍ ያደረገው ‘ካይሮፕራክቲክ’

በአፍሪካ ከጀርባ ሕመም ጋር በተያያዘ በርካታ ሰዎች ለከፍተኛ የአካል...