Monday, December 5, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  ምን የት?​​​​​​​ለዘንድሮ የበጎ ሰው ሽልማት የዕጩዎች ቅበላ በየካቲት ወር ይከናወናል

  ​​​​​​​ለዘንድሮ የበጎ ሰው ሽልማት የዕጩዎች ቅበላ በየካቲት ወር ይከናወናል

  ቀን:

  ለአገርና ለሕዝብ አርዓያነት ያለው ታላቅ ተግባር ያከናወኑ ኢትዮጵያውያንን በየዓመቱ ዕውቅና የሚሰጠው የበጎ ሰው ሽልማት ዘንድሮ ለሚያካሄደው ስምንተኛው የበጎ ሰው ሽልማት የዕጩዎች ጥቆማየካቲት 1 ቀን 2012 .. ጀምሮ እንደሚቀበል አስታወቀ።

  ተቋሙ ጥር 28 ቀን 2012 .. በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ በአሥር ዘርፎች ዕጩዎች የሚቀበልባቸው ዘርፎች መምህርነትሳይንስ (ሕክምና፣ ቴክኖሎጂ፣ ፊዚክስ፣ ምህንድስና፣ ኬሚስትሪ፣ አርክቴክቸር፣ ወዘተ)፣ ኪነጥበብ (በወግ ድርሰት)
  በጎ አድራጎት (ዕርዳታና ሰብዓዊ አገልግሎት)፣ ቢዘነስና ሥራ ፈጠራመንግሥታዊ የሥራ ተቋማት ኃላፊነትቅርስና ባህልማኅበራዊ ጥናት፣  ሚዲያና ጋዜጠኝነትለኢትዮጵያ ዕድገት አስተዋጽኦ ያበረከቱ ዳያስፖራዎች ናቸው፡፡

  ‹‹በጎ ሠሪዎችን በማክበርና በመሸለም ሌሎች በጎ ሠሪዎችን እናፍራ›› የሚለው ተቋሙ ጠቋሚዎችጩዎችን በሚጠቁሙበት ጊዜ ዕጩው ግለሰብ ለአገርና ለሕዝብ ያከናወኑትን ተግባር በዝርዝር እንዲገልጹና የሚገኙበትንም አድራሻ እንዲጠቁሙ አሳስቧል፡፡

   

  spot_img
  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  spot_img

  ተዛማጅ ጽሑፎች
  ተዛማጅ

  ዳግም ነፍስ የዘራው የተማሪዎች ማርች ባንድ

  የሙያው ፍቅር ያደረባቸው ገና በልጅነታቸው ነው፡፡ በ1970ዎቹ መጀመርያ፣ ለቀለም...

  በስንደዶና ሰበዝ የተቃኘው ጥበብ

  በአንዋር አባቢ ተወልዳ ያደገችው መሀል አዲስ አበባ አራት ኪሎ ነው፡፡...

  አዲስ ጥረት የሚጠይቀው  ኤችአይቪ  ኤድስን  የመግታት  ንቅናቄ

  ‹‹ኤችአይቪ በመላው ዓለም  በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን የሚያጠቃ ዋነኛ የሕዝብ...

  የኅትመት ብርሃን ያየው ‹‹የቃቄ ወርድዎት›› ቴአትር

  ከአራት ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር መድረክ ላይ ይታይ...