“ግጭትና ጦርነትን በማስቆም ለአፍሪካ ልማት ምቹ ሁኔታን ማመቻቸት” በሚል መሪ ቃል፣ በአዲስ አበባ በየካቲት መባቻ የተጀመረውና ለሁለት ቀናት የቆየው 33ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔን በሊቀመንበርነት የመሩት የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳም ናቸው፡፡ ፕሬዚዳንቱ በንግግራቸው፣ በተለይም በ2063 አጀንዳን ለማሳካት የተጀመሩ ሥራዎችን በማስቀጠል አኅጉሪቱ የሚያስፈልጋትን የኢኮኖሚ ብልፅግና ለማረጋገጥ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሠራ ገልጸዋል። ፎቶዎቹ የጉባዔውን ከፊል ገጸታ ያሳያሉ፡፡
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -
ፌርማታ ፅሁፎች
ትኩስ ፅሁፎች
- Advertisement -
- Advertisement -