Saturday, June 10, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ማኅበራዊየዘንድሮ የ12ኛ እና የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ ወጣ

የዘንድሮ የ12ኛ እና የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ ወጣ

ቀን:

የ2012 የትምህርት ዘመን የ12ኛ እና የ8ኛ ክፍል ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳን አገር አቀፉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ማውጣቱን አስታወቀ፡፡

የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አርአያ ገብረ እግዚአብሔር ለሁሉም ክልሎችና ለአዲስ አበባና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች ባሠራጩት ደብዳቤ እንደተገለጸው፣ የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 24 እስከ 27፣ የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከሰኔ 1 እስከ 3 ቀን 2012 ዓ.ም. ድረስ ይሰጣል፡፡

አንደ ኤጀንሲው ማብራሪያ፣ ከዚህ በፊት በተመሳሳይ ሰዓት ይሰጡ የነበሩ የማኅበራዊና የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተናዎች የተለያየ የማጠናቀቂያ ጊዜ የነበራቸው በመሆኑ በፈተናዎች አፈጻጸም ላይ ችግር ሲፈጠር ቆይቷል። በመሆኑም ተመሳሳይ ሰዓት ያላቸውን ፈተናዎች ማለትም ኬሚስትሪና ኢኮኖሚክስ፣ ባዮሎጂና ታሪክ የማጠናቀቂያ ጊዜያቸው ተመሳሳይ እንዲሆን ተደርጓል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

አያሌ የውኃ “ጠርሙሶች”ን በጫንቃ

መሰንበቻውን በአይቮሪ ኮስት መዲና አቢጃን የምትኖር አንዲት ሴት፣ በሚደንቅ...

ወልቃይትን ማዕከል ያደረገው የምዕራባዊያን ጫና

በትግራይ ክልል የተከሰተው የዕርዳታ እህል ዘረፋ የዓለም አቀፍ ተቋማት...

ከቀጣዩ ዓመት በጀት ውስጥ 281 ቢሊዮን ብሩ የበጀት ጉደለት ነው ተባለ

ለቀጣዩ በጀት ዓመት ከቀረበው 801.65 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ በጀት...