Sunday, June 23, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

ዝክረ ዓድዋ ድል በአዲስ አበባ

ትኩስ ፅሁፎች

ኢትዮጵያ በዳግማዊ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት ከ124 ዓመታት በፊት የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም. በዓድዋ በወራሪው የጣሊያን ሠራዊት ላይ የተቀዳጀችውን ድል በዕለተ ቀኑ አክብራለች፡፡ በተለይ በአዲስ አበባ ከምንጊዜውም በላይ በርካታ የከተማዪቱ ሕዝብ በተገኘበት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡ ፎቶዎቹ ከፊል ገጽታውን ያሳያሉ፡፡

ዝክረ ዓድዋ ድል በአዲስ አበባ

ዝክረ ዓድዋ ድል በአዲስ አበባ

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች