Wednesday, June 19, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

ዝንቅጃንሜዳ የዘለቀው የአትክልት ተራ ገበያ

ጃንሜዳ የዘለቀው የአትክልት ተራ ገበያ

ቀን:

በሺዎች የሚቆጠሩ ነጋዴዎችና ሸማቾች በየቀኑ የሚገበያዩበትና 75 በመቶ የአዲስ አበባ ከተማ የአትክልትና ፍራፍሬ ሸመታ የሚከናወንበት አትክልት ተራ፣ በጊዜያዊነት ወደ ጃንሜዳ ተዘዋውሯል፡፡ በአትክልት ተራ ያለው የተጨናነቀ የግብይት ሥርዓት የኮሮና ቫይረስን ለማሠራጨት አጋጣሚ ስለሚፈጥር ነው በጊዜያዊነት ከሰኞ መጋቢት 28 ቀን 2012 ዓ.ም. ወደ ጃንሜዳ እንዲዘዋወር የተደረገው፡፡ ጃንሜዳ ሰፊ በመሆኑና ለእንቅስቃሴ፣ ለንግድና ለቁጥጥር አመቺ በመሆኑ፣ ግብይቱ በጊዜያዊነት በሥፍራው እንዲከናወን መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ማስታወቁ ይታወሳል፡፡ ፎቶዎቹ የጃንሜዳን አትክልት ተራነት በከፊል ያስቃኛሉ፡፡

ጃንሜዳ የዘለቀው የአትክልት ተራ ገበያ

ጃንሜዳ የዘለቀው የአትክልት ተራ ገበያ

- Advertisement -

 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅና የሚስተጋቡ ሥጋቶች

ከሰሞኑ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ...

የመጨረሻ የተባለው የንግድ ምክር ቤቱ ምርጫና የሚኒስቴሩ ውሳኔ

በአገር አቀፍ ደረጃ ደረጃ የንግድ ኅብረተሰቡን በመወከል የሚጠቀሰው የኢትዮጵያ...

ሚስጥሩ!

ጉዞ ከካዛንቺስ ወደ ስድስት ኪሎ፡፡ የጥንቶቹ አራዶች መናኸሪያ ወዘናዋ...