Thursday, June 8, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የምሥራቅ ኦርቶዶክስ ፋሲካ አከባበር

ትኩስ ፅሁፎች

በዓለም ዙርያ የሚገኙ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች በራሳቸው የጁሊያን አቆጣጠር መሠረት የእግዚእ ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓልን ሚያዝያ 11 ቀን 2012 ዓ.ም. አክብረዋል፡፡ ኢትዮጵያና ኤርትራ ኮፕቲኮችም በየራሳቸው አቆጣጠር በተመሳሳይ ሲያከብሩ በሁሉም የዓለም ክፍል አከባበሩ እንዳለፉት ዓመታት በርካታ ምዕመናን ያልተገኙት ከወራት በፊት በተከሰተው የኮቪድ 19 ወረርሽን ምክንያት ነው፡፡ ፎቶዎቹ በኢትዮጵያ፣ በጀርጂያ፣ በሞስኮ፣ በኢየሩሳሌም፣ በዩክሬንና በግሪክ የነበረውን ገጽታ በከፊል ያሳያሉ፡፡

የምሥራቅ ኦርቶዶክስ ፋሲካ አከባበር

 

 

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች