Sunday, June 4, 2023

ኮቪድ-19 ለመከላከል የዓለም ጤና ድርጅት የሰጠው ምክረ ሐሳብ

- Advertisement -spot_img

በብዛት የተነበቡ

ኮቪድ-19 ለመከላከል የዓለም ጤና ድርጅት የሰጠው ምክረ ሐሳብ

1.   ለጤንነት ጠቃሚ የሆነ የአመጋገብ ሥርዓት ይከተሉ (በተለይም የአትክልት አስተዋፅኦዎች)

2.   የአልኮል አጠቃቀም ይቀንሱ፣ ከተቻለም ይቁም፣ ከፍተኛ የስኳር መጠን ያላቸው ምግብና መጠጦችን መቀነስ፣ ከፍተኛ የስኳር መጠን በሽታን የመከላከል አቅምን ያዳክማል፡፡

3.   በፍፁም አያጭሱ፣ ማጨስዎን የሚቀጥሉ ከሆነ ምናልባት በቫይረሱ ቢጠቁ ለከፍተኛ ሕመም ሊጋለጡ ይችላል።

4.   በየቀኑ እንቅስቃሴ ያድርጉ፣ ወጣቶች ለ30 ደቂቃ፣ ልጆች ለ1፡00 ሰዓት እንቅስቃሴ በየቀኑ ያድርጉ፣ አንድ ቦታ ረጅም ሰዓት አይቀመጡ በየ30 ደቂቃ ካሉበት ተነስተው የሦስት ደቂቃ እንቅስቃሴ ያድርጉ።

5.   የአዕምሮ ጤንነትዎን ይጠብቁ፣ እንዲህ ዓይነት አጋጣሚ ለፍራቻና ለጭንቀት ሊያጋልጥ ይችላል። ይህንንም ለመቅረፍ ሙዚቃ ያዳምጡ፣ መጽሐፍ ያንብቡ፣ በስልክና በኢንተርኔት ዘመድ፣ ጓደኛ ይጠይቁ።

ይህ ወቅት ብዙ ነገር እያሳጣን ይገኛል፣ ነገር ግን እንደሰው የተለየ ዕድል እየሰጠን ይገኛል ማለትም አንድ እንድንሆን፣ በጋራ እንድንታገልና በጋራ እንድናድግ ምክረ ሐሳቡን ተግባራዊ እናድርግ፡፡

–    ናላ ኢትዮጵያ (Nala Ethiopia) በማኅበራዊ ገጹ እንዳሰፈረው

spot_img
- Advertisement -

ትኩስ ጽሑፎች

ተዛማጅ ጽሑፎች

- Advertisement -
- Advertisement -