Sunday, July 14, 2024

ለሌላው የሚያጎርሱ እጆች

- Advertisement -spot_img

በብዛት የተነበቡ

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በችግር ላይ የወደቁ ወገኖች ዘወትር ከሚረዱ ተቋማት አንዱ ጫካ ቡና ድርጅት ነው፡፡ የድርጅቱ ምክትል ሥራ አስኪያጅ አቶ በጋሻው መከተ እንዳስረዱት፣ ከተለያዩ በጎ አድራጊዎችና ከራሱ በሚበጅተው ገንዘብ ምሳ ይበላሉ፡፡ ዕለታዊው ምገባ ቀጣይነት እንደሚኖረውም ምክትል ሥራ አስኪያጁ ገልጸዋል፡፡ ፎቶዎቹ የድርጅቱን ተግባራት በከፊል ያሳያሉ፡፡ 

ለሌላው የሚያጎርሱ እጆች

ለሌላው የሚያጎርሱ እጆች

spot_img
- Advertisement -

ትኩስ ጽሑፎች

ተዛማጅ ጽሑፎች

- Advertisement -
- Advertisement -