በደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ የሚገኘው ጂንካ ሙዚየም በኦሞ ሸለቆ አካባቢ የሚገኙ ማኅበረሰቦች ልዩ ባህልን የሚገልጹ ቁሶችን አካቶ የያዘ ነው፡፡ ሙዚየሙ ለባህላዊ አንትሮፖሎጂስቶች የሚያገለግል የምርምር ማዕከልም አለው፡፡ ሙዚየሙ በአካባቢው የሚኖሩ አሥራ ስድስት ብሔረሰቦች ቁሳዊ ባህል መገለጫዎች የአልባሳት፣ የመዋቢያና የምግብ ማዘጋጃና ሌሎችን ቁሶችን በሥዕል፣ በቅርፃ ቅርፅና በዘጋቢ ፊልም አማካይነት ያስተዋውቃል፡፡
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -
ፌርማታ ፅሁፎች
ትኩስ ፅሁፎች
- Advertisement -
- Advertisement -