- Advertisement - - Advertisement - ዝንቅየቨርቹዋል ባንክ ጅማሮ የቨርቹዋል ባንክ ጅማሮ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: September 27, 2020 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmail አቢሲኒያ ባንክ በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን የቨርቹዋል የባንክ ማዕከል ቦሌ መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን አካባቢ በሚገኘው ቅርንጫፉ በይፋ ጀምሯል፡፡ አዲሱ መንገድ ከ15 በላይ አገልግሎቶችን በ24 ሰዓት ውስጥ መስጠት ያስችለዋል፡፡ ዘመናዊውን የባንክ አገልግሎት በይፋ ያስጀመሩት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ (ዶ/ር) ናቸው፡፡ Previous articleትምህርት ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም እንዲጀመር የውሳኔ ሃሳብ ቀረበNext articleበቋንቋ አጠቃቀም ላይ እንድንጠነቀቅ ለማሳሰብ - Advertisement - ይመዝገቡ ተዛማጅ ጽሑፎችተዛማጅ የአዛርባጃንን ብሄራዊ ቀን በአዲስ አበባ በድምቀት ተከበረ ማስታወቂያ - May 31, 2023 የአዛርባጃን ኤምባሲ የአዛርባጃንን ብሄራዊ ቀን በትላንትናው ዕለት አከበረ። ሰኞ... [ክቡር ሚኒስትሩ አምሽተው ወደ መኖሪያ ቤታቸው ሲገቡ ባለቤታቸው ‹‹ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን›› የሚለውን የቴሌቪዥን ዜና ተመልክተው ለብቻቸው ሲስቁ አገኟቸው] በጋዜጣዉ ሪፓርተር - May 31, 2023 ስልክ እያወራሽ ነበር እንዴ? ኧረ በጭራሽ... ምነው? ታዲያ ምንድነው ብቻሽን የሚያስቅሽ? አይ...... የመንግሥትና የሃይማኖት ልዩነት መርህ በኢትዮጵያ ዮናስ አማረ - May 31, 2023 እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች የሃይማኖት ተቋማት አዎንታዊ ሚና የጎላ... ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ ምሕረት ሞገስ - May 31, 2023 የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል የሐበሻ ቢራ...