Wednesday, May 22, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

ስፖርትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ታኅሣሥ 3 ይጀመራል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ታኅሣሥ 3 ይጀመራል

ቀን:

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለመጀመሪያ ጊዜ በራሱ አወዳዳሪ አካል ታኅሣሥ 3 ቀን 2013 ዓ.ም. እንደሚጀምር የሊጉ አክሲዮን ማኅበር አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቀደም ሲል ፕሪሚየር ሊጉን ጨምሮ የአንደኛና ከፍተኛ ሊግ ክለቦች እንዲሁም የሴቶች ፕሪሚየር ሊግን ጨምሮ በኅዳር ወር አጋማሽ እንዲጀመር ለክለቦች መመርያ ማስተላለፉ አይዘነጋም፡፡ ባለፈው የውድድር ዓመት መጨረሻ ፕሪሚየር ሊጉን ብቻ በበላይነት ለማስተዳደር የተቋቋመው የሊጉ አክሲዮን ማኅበር፣ ለፌዴሬሽኑ በላከው ደብዳቤ ሊጉ በኅዳር ወር አጋማሽ እንዲጀመር የተላለፈለት መመርያ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘምለት ጠይቆ የነበረ መሆኑ ይታወሳል፡፡ ፎቶው ከዓመታት በፊት በፕሪሚየር ሊጉ በአዲ አበባ ደርቢ የተገናኙት ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡናን ያሳያል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የማዳበሪያ አቅርቦትና ውጣ ውረዱ

በቅፅል ስሙ “The Father of Chemical Warfare” እየተባለ የሚጠራው...

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የትርፍ ምጣኔውን ከ70 በመቶ በላይ አሳደገ

ከሁለቱ መንግሥታዊ ባንኮች መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ...