የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአገር አቀፍ የከተሞች ፎረምን ምክንያት በማድረግ በኢትዮጵያ ካሉ ከተሞች የተውጣጡ 120 ከንቲባዎችን በሦስት ቡድን በመከፋፈል በፌዴራልና በከተማ አስተዳደሩ እየተሠሩ ያሉ የእንጦጦ ፓርክ ፕሮጀክት፣ የወዳጅነት ፓርክና የአዲስ አበባ የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክትን ቅዳሜ ጥቅምት 21 ቀን 2013 ዓ.ም. ጎብኝተዋል፡፡ ፎቶዎቹ የውሎውን ከፊል ገጽታ ያሳያሉ፡፡
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -
ፌርማታ ፅሁፎች
ትኩስ ፅሁፎች
- Advertisement -
- Advertisement -