- Advertisement - - Advertisement - ዜናሜጀር ጀነራል ዓለምእሸት ደግፌ መከላከያ ሠራዊቱን እንዲቀላቀሉ ጥሪ ተደረገላቸው ሜጀር ጀነራል ዓለምእሸት ደግፌ መከላከያ ሠራዊቱን እንዲቀላቀሉ ጥሪ ተደረገላቸው በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: November 5, 2020 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmail የመከላከያ ሠራዊት አባል የነበሩት ሜጀር ጀነራል ዓለምእሸት ደግፌ፣ በአሁኑ ወቅት ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ከሠራዊቱ ጋር ሆነው አገራዊ ግዳጃቸውን እንዲወጡ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ ዛሬ ጥቅምት 26 ቀን 2013 ዓ. ም ጥሪ እንዳቀረቡላቸው፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። Previous articleበትግራይ ክልል ላይ የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በፓርላማ ጸደቀNext articleየመጀመሪያ ዙር ኦፕሬሽን በስኬት መከናወኑን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ(ዶ/ር) ተናገሩ - Advertisement - ይመዝገቡ ተዛማጅ ጽሑፎችተዛማጅ [ክቡር ሚኒስትሩ የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸማቸውን ለተከበረው ምክር ቤት ካቀረቡ በኋላ ከምክር ቤቱ አባላት የሚነሱ ጥያቄዎችን እየተቀበሉ ማብራሪያ በመስጠት ላይ ናቸው] በጋዜጣዉ ሪፓርተር - November 29, 2023 ክቡር ሚኒስትር መንግሥት ለሕዝብ ይፋ ያደረገው ነገር ከምን እንደደረሰ... የመቃወም ነፃነት ውዝግብ በኢትዮጵያ ዮናስ አማረ - November 29, 2023 ስሟ እንዳይገለጽ የጠየቀችው በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ የሾላ አካባቢ... የሲሚንቶን እጥረትና ችግር ታሪክ ለማድረግ የተጀመረው አጓጊ ጥረት ዳዊት ታዬ - November 29, 2023 በኢትዮጵያ በገበያ ውስጥ ለዓመታት ከፍተኛ ተግዳሮት በመሆን ከሚጠቀሱ ምርቶች... የብሔር ፖለቲካው ጡዘት የእርስ በርስ ግጭት እንዳያባብስ ጥንቃቄ ይደረግ አንባቢ - November 29, 2023 በያሲን ባህሩ በሪፖርተር የኅዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕትም “እኔ...