ኩዊንስ ሱፐርማርኬት አምስተኛ ቅርንጫፉን ግዮን ሆቴል አጠገብ በሚገኘው በመክፈት አገልግሎት ናኒ ሕንፃ ላይ ከማቅረቡም ባለፈ መስጠት ጀመረ፡፡ የተለያዩ አትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን በቅናሽ ዋጋ የቤት ዕቃዎችን፣ የባልትና እና የእንስሳት ውጤቶችን በሁለት ወለል ላይ ባረፉት ክፍሎቹ ክፍት ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ሱፐርማርኬቱ ሲከፈት የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ተገኝተዋል፡፡