ከመስከረም ወር 2013 ዓም ጀምሮ በመለወጥ ላይ የነበረው የነባሩ ብር የመጠቀሚያ ጊዜ ዛሬ ህዳር 21 ቀን 2013 ዓም ጀምሮ ተጠናቀቀ።
በባለ 100 ብር ኖት፣በባለ 50 ብር ኖትና በባለ አሥር ብር ኖት ከነገ ህዳር 22 ቀን 2013 ዓም ጀምሮ መገበያየት አይቻልም። የሚቻለው ለሚቀጥሉት 15 ቀናት እስከ ታህሣሥ 6 ቀን 2013 ዓም ብቻ በባንክ መለወጥ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማስታወቁ ይታወሳል።
- Advertisement -
- Advertisement -