Friday, June 2, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

ጉዞ ዓድዋ ለ125ኛ ዓመት ዝክር

ትኩስ ፅሁፎች

የዓድዋ ጦርነት ድል 125ኛ ዓመትን የካቲት 23 ቀን 2013 ዓ.ም. በዓድዋ ከተማ ለማክበር፣ ከአዲስ አበባ የእግር ጉዞ የጀመሩት ወጣቶች ከ200 ኪሜ በላይ በመጓዝ፣ በሰሜን ሸዋ አርማኒያን አልፈው ሄደዋል፡፡ ‹‹ጉዞ ዓድዋ-8 ዓድዋ የአፍሪካ ድል›› በሚል መሪ ቃል እየተጓዙ ያሉት ወጣቶች የአፍሪካ ኅብረትን ሰንደቅ ዓላማ በመያዝ ነው፡፡

ጉዞ ዓድዋ ለ125ኛ ዓመት ዝክር

ጉዞ ዓድዋ ለ125ኛ ዓመት ዝክር

ፎቶ ከማኅበራዊ ገጽ

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች