Tuesday, December 5, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

በምናልባት ኑሮ

ትኩስ ፅሁፎች

አይቦዝን አንቀልባው

አይሞላም ጉድጓዱ

ሺሆች ሞተው ሲያድሩ

ሺሆች ተወለዱ

ይመሻል ይነጋል፣ ያው እንደልማዱ

ማን በገላገለኝ፣ የጄን ሰዓት ሰብሮ

በምናልባት አገር፣ በምናልባት ኑሮ

የመጣው ይምጣ እንጂ፣ ማን ያቅዳል ደፍሮ

(በእውቀቱ ስዩም፣ ማለዳ ድባብ)

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች