የዘንድሮው የ1442ኛ ዓመተ ሒጅራ የዒድ አልፈጥርን ምክንያት በማድረግ፣ ማክሰኞ ግንቦት 3 ቀን 2013 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ፣ በተለይ በመስቀል አደባባይ የጎዳና ላይ የኢፍጣር ሥነ ሥርዓት የተከናወነው በሺዎች የሚቆጠሩ ታዳሚዎች በተገኙበት ነው፡፡ ፎቶዎቹ የሥነ ሥርዓቱን ገጽታ ያሳያሉ፡፡
ፎቶ ናሆም ተስፋዬ