‹‹በአገሪቱ እየተፈጠሩ ያሉ መልካም ያልሆኑ ነገሮችን አላህ እንዲያነሳልን ጸሎት ማድረግ አለብን!››
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ፣ የዘንድሮውን ዒድ አል ፈጥር አስመልክቶ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ፡፡ ተቀዳሚ ሙፍቲው በ1442ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ መልዕክታቸው በዓሉን በተለይም ደግሞ ከአቅመ ደካሞች ጋር ማክበር እንደሚገባ ሳያሳስቡ አላለፉም፡፡