Monday, March 27, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜናሰበር ሰሚ ችሎት እነ አቶ እስክንድር ነጋ በእጩነት እንዲመዘገቡ ወሰነ

ሰበር ሰሚ ችሎት እነ አቶ እስክንድር ነጋ በእጩነት እንዲመዘገቡ ወሰነ

ቀን:

የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) አቶ እስክንድር ነጋን ጨምሮ አራት ከፍተኛ አመራሮች በመጪው ምርጫ በዕጩነት እንዲመዘገቡ፣ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት 2ኛ ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔ ሰጠ።

ችሎቱ ዛሬ ግንቦት 16 ቀን 2013 ዓም ውሳኔ መስጠቱን የባልደራስ የሕግና የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ሔኖክ አክሊሉ ለሪፖርተር ገልጸዋል ።

እንደ ኃላፊው ገለጻ፣ እነ አቶ እስክንድር ከመከሳሳቸው ባለ ፈ በፍርድ ቤትም ሆነ በሕግ የተጣለባቸው ክልከላ ስለሌለለ ፓርቲው ደረጃውን ጠብቆ እስከ ሰበር ችሎት ባደረገው ክርክር ተከሳሾቹ በእጩነት መመዝገብ እንደሚችሉ መወሰኑን ተናግረዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድም እንዲመዘግብ ትዕዛዝ መሰጠቱን አክለዋል።

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...